am_tn/ezk/33/14.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለእስራኤላውያን በሕዝቅኤል በኩል መልዕክቱን መስጠቱን ቀጥሏል

ለክፉዎች

"ክፉዎች" የሚለው ስማዊ ቅጽል "ክፉ ሰው" ተብሎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ለክፉ ሰው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ይመልከቱ)

ለብድር መያዣ የያዘውን ቢመልስ

"የብድር መያዣውን መልሶ ቢሰጥ"

የብድር መያዣ

አንድ ሰው ለሌላው ሰው የተበደረውን እንደሚመልለት ለማረጋገጥ አበዳሪው ዘንድ የሚተወው አንዳንድ ነገር

ለሰረቀው የሚያቀርበው ካሳ

"የሰረቀውን መመለስ" ወይም "ለሰረቀው ዋጋውን መልሶ መክፈል"

ህይወት በሚሰጥ ደረጃ መራመድ

በአንድ ሁኔታ ማድረግ ወይም ማከናወን መራመድ እንደሆነ ተደርጎ ተገልጽዋል፡፡ "ህይወት በሚሰጡ ህጎች መሰረት መኖር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)