am_tn/ezk/32/05.md

841 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ስለ ፈርኦን መናገሩን እና ፈርኦንን በውሃ ውስጥ ከሚኖረው አውሬ ጋር ማነጻጸሩን ቀጥሏል፡፡

በትል የተሞላው ሬሳህ

ትሎች እርሳህ እንዲበሰብስ ያደርጋሉ፡፡ "የበሰበሰው በድንህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የምንጭ ዳርቻዎች በደምህ ይሞላሉ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ምንጮችን በደምህ እሞላቸዋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)