am_tn/ezk/30/12.md

783 B

አጠቃላይ መረጃ፡

እነዚህ ያህዌ ስለ ግብጽ የተናገራቸው ቃላት ናቸው፡፡

እኔ ወንዞች ደረቅ ምድር አደርጋለሁ

"የግብጽን ወንዞች አደርቃለሁ"

ምድርቱን ለክፉ ሰዎች እጅ አሳልፌ እሸጣለሁ

አንድ ሰው የሸጠውን እቃ ለገዢው አሳልፎ እንደሚሰጥ ያህዌ ግብጽን ባቢሎናውያን እንዲቆጣጠሯት አሳልፎ ይሰጣታል፡፡ "ምድሪቱን ክፉ ሰዎች እንዲቆጣጠሯት አሳልፌ እሰጣታለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የእርሷ ሙላት

"በምድሪቱ የሚገኝ ነገር ሁሉ"