am_tn/ezk/29/21.md

1.3 KiB

እኔ ለእስራኤል ቤት ቀንድ አበቅላለሁ

የእንስሳ ቀንድ እንስሳውን ጥንካሬ ይወክላል፣ ስለዚህም ቀንድ ለጥንካሬ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ እግዚአብሔር እስራኤልን ማጠንከሩን እስራኤል በእንስሳ በመመሰል እና እርሱ ቀንድ እንድታበቅል ማድረጉን ይናገራል፡፡ "እኔ የእስራኤልን ህዝብ አበረታለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)

የእስራኤል ቤት

እዚህ ስፍራ "ቤት" የሚለው በቤቱ ለሚኖሩ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ እዚህ ስፍራ ይህ የሚወክለው እግዚአብሔር እስራኤል ብሎ የሚጠራቸውን የያቆብ ትውልድ ነው፡፡ "የእስራኤልን ሰዎች" ወይም "የእስራኤል ህዝብ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

በመሃላቸው መናገር

"ለእነርሱ መናገር"