am_tn/ezk/29/11.md

1.6 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል፣ ስለ ፈርኦን መልዕክት መስጠቱን ቀጥሏል

የማንም ሰው እግር/ኮቴ በላይዋ አያልፍም

እዚህ ስፍራ "የሰው እግር" የሚለው የሚወክለው ሰዎችን ነው፡፡ "ማንም ሰው በግብጽ ምድር በኩል አያልፍም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

እኔ የግብጽን ምድር ሰው የማይኖርበት/ ምድረ በዳ አደርጋለሁ

"ባድማ/ሰው የማይኖርበት/" የሚለው "ጠፍ/ባድማ" በሚለው ቅጽል ሊገለጽ ይችላል፡፡ "የግብጽን ምድር ባድማ አደርጋታለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ግብጽን ከአገራት መሃል አጠፋታለሁ/እበትናታለሁ

እዚህ ስፍራ "ግብጽ" የምትወክለው የግብጽን ህዝብመ ሲሆን፣ "መበተን" የሚገልጸው የእነርሱን ወደ ሌላ ስፍራ መሄድ ነው፡፡ "ግብጻውያንን በአገራት መሃል እበትናቸዋለሁ" ወይም "የግብጽ ሰዎች ወደ ሌሎች አገራት ሄደው እንዲኖሩ አደርጋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)