am_tn/ezk/27/26.md

1.3 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለ ጢሮስ መልዕክት መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

አጠቃላይ መረጃ፡

"አንቺ" እና "የአንቺ" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ጢሮስን ነው፡፡

አጠቃላይ መረጃ፡

የጢሮስ ከተማ እዚህ ስፍራ እና በተከታዮቹ ቁጥሮች ውስጥ የተገለጸችው እንደ ፈራረሰች መርከብ ተደርጋ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አስጨናቂዎችሽ

"አንቺን የሚያስጨንቁሽ ሰዎች"

ሰፊ ባህር

"ታላቅ ውሃ"

የምስራቅ ነፋስ

"ከምስራቅ የሚነፍስ ጠንካራ ነፋስ"

በእነርሱ መሃል

"የባህር ልብ" ወይም "በባህሩ መሃል፡፡" ይህ በሕዝቅኤል 27፡4 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ባህረኞች

ጀልባ የሚቀዝፉ ሰዎች/ መርከብ የሚነዱ ወንዶች

ቡድን

በቡድን የሚሰሩ ሰራተኞች

የባህር ጥልቀት

"የባህር ልብ" ወይም "በባህሩ መሃል፡፡" ይህ በሕዝቅኤል 27፡4 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በጥፋትሽ/በምትደመሰሽበት እለት

x