am_tn/ezk/27/22.md

1.1 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለ ጢሮስ መልዕክት መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

አጠቃላይ መረጃ፡

"አንቺ" እና "የአንቺ" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ጢሮስን ነው፡፡

ሳባ…ራዕማ…ካራን…ካኔ…ዔደን… ሳባ…አሦር…ኪሌማድ

እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የከበሩ ድንጋዮች

"ውድ ዋጋ ያላቸው ድንጋዮች"

ካራን፣ ካኔ እና ዔደን፤ ከአንቺ ጋር የሚነግዱት ከሳባ፣ አሦር እና ኪልማድ ጋር በመሆን ነበር

ይህ ከእነዚህ ስፍራዎች የሆኑ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ የካራን፣ ካኔ እና የዔደን ሰዎች፤ ከሳባ፣ አሦር እና ኪልማድ ሰዎች ጋር በመሆን አብረውሽ ይነግዱ ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)