am_tn/ezk/27/14.md

1.3 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለ ጢሮስ መልዕክት መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

አጠቃላይ መረጃ፡

በእነዚህ ሀረጋት ውስጥ "የአንቺ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጢሮስን ነው፡፡

ቤት ቴርጋማ…ሮሆደስ

እነዚህ የቦታ ስሞች ነበሩ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ያልተኮላሸ ፈረስ

ወንድ ፈረስ

ንግዱ በእጆችሽ ላይ ነበር

እዚህ ስፍራ ነገሮች በእጅ ላይ መሆን የሚለው ምናልባትም እነዚያን ነገሮችን መያዝን በዘይቤ የሚገልጽ ወይም የእነዚያ ነገሮች ባለቤት መሆንን ሊያመለክት ይችላል፡፡ "ለእነርሱ ልትሸጭላቸው የምትችያቸው ነገሮች ባለቤት ነበርሽ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ቀንድ

የአንዳንድ እንስሳትን ረጅም ጥርስ ያመለክታል

ጥቁር እንጨት

ጥቁር ቡናማ በጣም ከባድ እና ጠንካራ የሆነ እንጨት