am_tn/ezk/27/08.md

1.3 KiB

አያያዥ ሀሳብ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለ ጢሮስ መልዕክት መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ የጢሮስ ከተማ ውብ መርከብ እንደሆነች ተደርጎ መብራራቱ ቀጥሏል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አጠቃላይ መረጃ፡

"አንቺ" እና "የአንቺ" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ጢሮስን ነው፡፡

አራድ

ይህ ስም የሲዶና አነስተኛ የባርህ ዳርቻ ስያሜ ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የጢሮስ ጠቢባን

"የጢሮስ አዋቂዎች"

መርከበኛ/መርከብ መሪ

የመርከብ መሪ መርከቢቱ ወደምትሄድበት ስፍራ እየተቆጣጠረ የሚነዳ ሰው ነው

ባይብሎስ

ይህ የሶሪያ ባህር ዳርቻ የሆነች ከተማ ስያሜ ነው፡፡ ሌሎች ቅጂዎች ጌባል ብለው ይጠሯታል፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ እና የቅጂ ልዩነቶች የሚሉትን ይመልከቱ)

መገጣጠሚያሽን ደፈኑ

"ስንጥቅሽን ጠገኑ" ወይም "ሽንቁርሽን ጠገኑ"

መርከበኞች

መርከበኛ በመርከብ ላይ ከሚሰሩ ሰዎች አንደኛው ነው