am_tn/ezk/27/04.md

819 B

አያያዥ ሀሳብ፡

"ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለ ጢሮስ መልዕክት መስጠቱን ቀጥሏል"

አጠቃላይ መረጃ፡

በእነዚህ ሀረጋት "የአንቺ" እና "አንቺ" የሚሉት የሚያመለክቱት ጢሮስን ነው፡፡

አጠቃላይ መረጃ፡

የጢሮስ ከተማ እዚህ ስፍራ እና በተከታዮቹ ጥቅሶች የተገለጸችው ውብ መርከብ ተደርጋ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ወደቦችሽ

"ድንበሮችሽ"

የባህር ልብ

"የባህር መሃል"

ሳንቃ/ጣውላ

ረጅም፣ ጠፍጣፋ እንጨት፣ ወፍራን ሳንቃ

መስቀያ

የመርከብ ሸራ የሚይዙ በመርከብላ ላይ የሚገኙ ብዙ ሰዎች