am_tn/ezk/24/13.md

924 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል በምሳሌ ኢየሩሳሌምን ስለሚወክል የማብሰያ ማሰሮ ይናገረዋል፡፡ ይህ ምሳሌ እስከ ሕዝቅኤል 24፡14 ድረስ ይቀጥላል፡፡ (ምሳሌዎች/በምሳሌ መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ቁጣዬን በአንቺ ላይ እስካበርድ ድረስ

ይህ ያህዌ በቁጣው ህዝቡን እንደሚቀጣ እና ህዝቡን የሚቀጣው "ቁጣው" እንደሆነ አድርጎ ይገልጻል፡፡ "እናንተን ቀጥቼ እስካበቃ እና በእናንተ ላይ መቆጣቴን እስክጨርስ ድረስ" ወይም "እናንተን እስክቀጣ ድረስ እና በእናንተ ላይ መቆጣቴን እስካበቃ ድረስ" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)