am_tn/ezk/23/48.md

1.2 KiB

ስለዚህ እነርሱ የእናንተን…ያደርጋሉ

"ስለዚህም ሰዎቹ የእናንተን …ያደርጋሉ" እዚህ ስፍራ "እነርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው በሕዝቅኤል 23፡47 የተጠቀሱትን "ሰዎች" ነው፡፡

ነውረኛ ባህሪሽን በአንቺ ላይ ያደርጉብሻል

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ "አሳፋሪ ባህሪሽ የሚያስከትልብሽ ጥፋት እንዲደርስብሽ ያደርጋሉ" ወይም "በአሳፋሪ ባህሪሽ ይቀጡሻል" (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የኃጢአታችሁን ዋጋ ከጣኦቻችሁ ጋር ተቀበሉ

"ከጣኦቶቻችሁ ጋር ኃጢአታችሁ የሚያስከትልባችሁን ሀላፊነት ተቀሉ፡፡" ይህ የሚያመለክተው በኃጢአጣታቸው እንደሚቀጡ ነው፡፡ "ጣኦቶቻችሁን በማምለክ ለፈጸማችሁት ኃጢአት ቅጣታችሁን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)