am_tn/ezk/23/46.md

1.1 KiB

ሰዎችን አስነሳባቸው

"አስነሳባቸው" የሚለው ሀረግ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ "ብዙ ህዝብ ሰብስብ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በእነርሱ ላይ ደግሞም አሳልፈህ ስጣቸው

"በኢየሩሳሌም እና ሰማርያ ላይ ደግሞም አሳልፈህ ስጣቸው"

እነርሱን አሳልፈህ ስጣቸው

ያህዌ ለእነርሱ ጥበቃ ማድረጉን ትቷል ደግሞም ለመከራ አሳልፎ ሰጥቷቸዋል

እንዲሸበሩ እና ለዝርፊያ/እንዲዘረፉ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ሰዎች እንዲያሸብሯቸው እና እንዲዘርፏቸው" (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱን ቆርጦ መጣል

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ "እንዲገድሏቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)