am_tn/ezk/23/20.md

1009 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ የኢየሩሳሌም እና ሰማርያ ከተሞችን እንደ ሁለት አመንዝሮች አድርጎ በዘይቤ መግለጹን ቀጥሏል፡፡ ይህ ዘይቤ እስከ ሕዝቅኤል 23፡34 ድረስ ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አባለዘራቸው እንደ አህያ የሆነ

የወንዶችን አባለዘር መጠን ከአህያ ጋር የሚያነጻጽረው የኦሖሊባ ፍላጎት ምን ያህል ክፉ እንደነበር ለማሳየት ነው፡፡ ይህ ግነት ነው፤ የእነርሱ እንደ አህያ ማከል አይችልም፡፡ "አባለዘራቸው እንደ አህያ በጣም ትልቅ የሆነ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ እና ኩሸት እንደዚሁም አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)

የዘር ፍሰታቸው እንደ ፈረስ የሆነ

x