am_tn/ezk/23/14.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ የኢየሩሳሌም እና ሰማርያ ከተሞችን እንደ ሁለት አመንዝሮች አድርጎ በዘይቤ መግለጹን ቀጥሏል፡፡ ይህ ዘይቤ እስከ ሕዝቅኤል 23፡34 ድረስ ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ጥምጥም

ከረጅም ጨርቅ የተሰራ እንደ ባርኔጣ በወንድ በራስ ላይ የሚጠቀለል

የሰረገለ አዛዦች መልክ እና አምሳያ ያላቸው ወጣቶች ቡድን

"መልክ" እና "አምሳያ" የሚሉት ረቂቅ ስሞች በግሳዊ ሀረጎች ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ "የሰረገላ አዛዦች ቡድኖች ያላቸውን መልክ የያዙ እና የወጣትነት መልክ ያላቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

የሰረገለኞች ቡድን

ሰረገላ የሚነዱ እና ከሰረገለው ፊት እና ጎን የሚሮጡ ወታደሮች

የባቢሎን ወንዶች ልጆች

"ባቢሎናውያን"