am_tn/ezk/23/08.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ የኢየሩሳሌም እና ሰማርያ ከተሞችን እንደ ሁለት አመንዝሮች አድርጎ በዘይቤ መግለጹን ቀጥሏል፡፡ ይህ ዘይቤ እስከ ሕዝቅኤል 23፡34 ድረስ ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በላይዋ የሴሰኝነት ባህሪያቸውን መፈጸም

ይህ የሚናገረው ወንዶቹ በእርሷ ላይ የፈጸሙት የሴሰኝነትን ባህርይ በላይዋ እንዳፈሰሱት ታላቅ የጎርፍ ውሃ ተደርጎ ነው፡፡ "በእርሷ ላይ ሴሰኝነት መፈጸም" ወይም "በእርሷ ላይ ማመንዘር" (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በእርሷ ላይ ፍርድ ፈጸሙ

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ "ስለ መዋረዷ አወሩ" ወይም "በእነርሱ መሃል መጥፎ ስም ነበራት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)