am_tn/ezk/22/29.md

645 B

ተጨቁነዋል … ተበዝብዘዋልም

የታወቁት ቃላት መረጃ ሊጨመርባቸው ይችላል። አ.ት፡ “ሰዎችን ጨቁነዋል … ሌሎችንም በዝብዘዋል”

መቀማት

ይህ የሚያመለክተው አንድ ሰው ሌላውን ገንዘብ እንዲሰጠው የሚያስፈራራበትን ወይም የሚጎዳበትን ሁኔታ ነው።

ድኻውንና ችግረኛውን

ይህ ድኾችንና ችግረኞች ሰዎችን ያመለክታል። አ.ት፡ “እነዚያ ድኻና ችግረኛ የሆኑ ሰዎች” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)