am_tn/ezk/21/24.md

593 B

ምክንያቱም በደላችሁ እንዲታሰብ አድርጋችኋል

“ምክንያቱም ኃጢአታችሁን እንዳስብ አድርጋችሁኛል”

በምትሠሩት ሁሉ ኃጢአታችሁ ይታይ ዘንድ መተላለፋችሁ እንዲገለጥ በማድረግ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በሥራዎቻችሁ ሁሉ እያንዳንዱ ኃጢአታችሁን ማየት ይችል ዘንድ መተላለፋችሁን በመግለጥ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)