am_tn/ezk/20/48.md

1.0 KiB

ሥጋ ሁሉ ያያል

እዚህ ጋ “ሥጋ” የሰውን ዘር በሙሉ ይወክላል። “ማየት” የሚለው የአነጋገር ዘይቤ መረዳት የሚል ትርጉም አለው። አ.ት፡ “ሰዎች ሁሉ ይረዳሉ” (ፈሊጣዊ አነጋገር እና የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

አያጠፉትም

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አይጠፋም” ወይም “ማንም አያጠፋውም” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ወይኔ!

ጭንቀትን ወይም ሀዘንን የሚገልጽ ቃል ነው

እርሱ ምሳሌ ብቻ የሚናገር አይደለም?

ሕዝቡ ሕዝቅኤልን ለመስደብና የሚነግራቸውን ውድቅ ለማድረግ ይህንን ጥያቄ ይጠቀማሉ። አ.ት፡ “እርሱ የሚናገረው ምሳሌ ብቻ ነው” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)