በአባቶቻችሁ ሥርዓት አትሂዱ፣ . . . በእኔ ሥርዓት ሂዱ
ሥርዓቶቹ አንድ ሰው የሚራመድባቸው መንገዶች የሆኑ ይመስል እግዚአብሔር ሥርዓቶቹን ስለሚታዘዝ ሰው ይናገራል። አ.ት፡ “የወላጆቻችሁን ሥርት አትታዘዙ . . . የእኔን ሥርዓት ታዘዙ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
የእኔን ሕግጋት ጠብቋቸው፣ ታዘዟቸውም
የእግዚአብሔርን ሕግጋት “መጠበቅ” “እነርሱን ከመታዘዝ” ጋር አንድ ነው። (See: Doublet)