am_tn/ezk/20/10.md

821 B

ላክኋቸው

“እነርሱን” የሚለው ቃል የ “ያዕቆብን ቤት ዘሮች” ያመለክታል።

እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ

እግዚአብሔር፣ ሰዎች እርሱ እግዚአብሔር መሆኑን እንደሚያውቁ በሚናገርበት ጊዜ፣ እርሱ ፍጹም ኃይልና ሥልጣን ያለው ብቸኛው እውነተኛ አምላክ መሆኑን ያውቃሉ ማለቱ ነው። ይህንን በሕዝቅኤል 6፡7 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት። አ.ት፡ “እውነተኛው አምላክ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ትረዳላችሁ” ወይም “ፍጹም ኃይልና ሥልጣን ያለኝ እኔ ጌታ እግዚአብሔር መሆኔን ትገነዘባላችሁ”