am_tn/ezk/20/07.md

790 B

ለእነርሱ

“ለያዕቆብ ቤት ዘሮች”

በዓይኖቹ ፊት አስከፊ የሆኑ ነገሮች

እነዚያን ጣዖታት በዓይኖቻቸው ፊት ያስቀመጡ ይመስል እግዚአብሔር አስከፊ የሆኑትን ነገሮች ስለሚያመልኩ ሰዎች ይናገራል። አ.ት፡ “የሚያመልከውን አስከፊ ነገሮች” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የግብፅን ጣዖታት

“የግብፅን ጣዖታት ጣሉ”

ራሳችሁን አታርክሱ

ለእግዚአብሔር ዓላማ ተቀባይነት የሌለው ሰው በአካሉ ጭምር እርኩስ እንደ ሆነ ተቆጥሮ ተጽፏል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)