am_tn/ezk/19/14.md

527 B

ለመግዛት በትረ መንግሥት የለም

ግልጽ ያልሆነውን መረጃ ምናልባት ከሕዝቅኤል 19፡11 ላይ ማሟላት ይቻላል። አ.ት፡ “ለገዢው በትረ መንግሥት የሚሆን ጠንካራ የሆነ ቅርንጫፍ የለም”

እንደ ሙሾ ይዜማል

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እንደ ሙሾ ማዜም አለባችሁ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)