“የእስራኤልን ምድር ከሚከቡ አውራጃዎች”
ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በወጥመዳቸው ያዙት” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)
ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ከዚያ በኋላ ሰዎች ድምፁን አልሰሙም” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)