am_tn/ezk/19/05.md

414 B

መበለቶቻቸውን ያዘ

“የበላቸውን የሰዎቹን መበለቶች ያዘ”

ምድርና ሞላዋ ተተዉ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ሰዎች ምድሪቱንና ሞላዋን ተዉ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ሞላዋ

“በእርሷ ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ”