am_tn/ezk/19/01.md

743 B

ሙሾ አውጣ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ትርጉሙ ሙሾ አንጎራጉር ማለት ነው። አ.ት፡ “ሙሾ አንጎራጉር” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እናትሽ ማን ነበረች?

እግዚአብሔር መልሱን ለማስታወቅ ይህንን መሪ ጥያቄ ይጠይቃል። አ.ት፡ “እናትሽ ይህቺ ናት” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

አንበሲት

ሴት አንበሳ

በወጥመዳቸው ተያዘ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በወጥመዳቸው ያዙት” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)