am_tn/ezk/18/21.md

629 B

ያደረገው መተላለፍ ሁሉ በእርሱ ላይ አይታሰብበትም

“አይታሰብበትም” የሚለው የአነጋገር ዘይቤ ትርጉም አይታሰብበትም የሚል ነው። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እርሱ ያደረገውን መተላለፍ ሁሉ አላስብበትም፣ በእርሱም ላይ አልይዝበትም” (የአነጋገር ዘይቤ እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ስላደረገው ጽድቅ

“ባደረገው የጽድቅ ነገር ምክንያት”