am_tn/ezk/18/18.md

436 B

በኃይል ማስከፈል

ከአንድ ሰው አንድን ነገር በማስፈራራት ወይም በማስገደድ መውሰድ

ወንድሙን ዘርፏል

“እስራኤላዊ ባልንጀራውን ዘርፏል”

እነሆ፣ እርሱ

“ልብ በሉ፣ ምክንያቱም የምነግራችሁ እውነትና አስፈላጊም ነው፡ እርሱ”

በኃጢአቱ

“በኃጢአቱ ምክንያት”