am_tn/ezk/18/07.md

1.1 KiB

በመያዣነት የወሰደውን ለተበዳሪው ይመልስለታል

“ተበዳሪው ለብድሩ በመያዣነት የሰጠውን ዕቃ ለተበዳሪው ይመልስለታል”

ወለድ

ይህ ቃል ተበዳሪው ለተበደረው ገንዘብ የሚከፍለውን ገንዘብ ያመለክታል። ይሁን እንጂ አንዳንድ አዳዲስ ትርጉሞች በዚህ ምንባብ ያለውን “የትኛውም ወለድ” የሚለውን “እጅግ የበዛ ወለድ” ብለው ይተረጉሙታል።

በሰዎች መካከል ታማኝነትን ይፈጥራል

ይህ ማለት በሰዎች መካከል የሚነሡትን አለመግባባቶች በፍትሐዊነት ይዳኛል።

ያ ሰው በሥርዓቶቼ ይሄዳል

ሥርዓቶቹ ሰውየው የሚሄድበት መንገድ የሆነ ይመስል እግዚአብሔር ሥርዓቶቹን ስለሚታዘዝ ሰው ይናገራል። አ.ት፡ “ያ ሰው ሥርዓቶቼን ይታዘዛል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)