am_tn/ezk/17/24.md

780 B

ከዚያም በሜዳ ላይ ያሉ ዛፎች ሁሉ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ያውቃሉ

እንደ ሰዎች እርሱ ማወቅ ይችሉ ይመስል እግዚአብሔር የሚናገረው ስለ ዛፎች ነው። ዛፎች የሚወክሉት በእነርሱ ውስጥ የሚኖሩትን ሀገራትንና ሕዝቦችን ነው። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ከፍ ያሉትን ዛፎች ዝቅ አደርጋቸዋለሁ፣ ዝቅ ያሉትንም ዛፎች ከፍ አደርጋቸዋለሁ

“ረጃጅሞቹን ዛፎች እቆርጣቸዋለሁ፣ ትንንሾቹ ዛፎች እንዲያድጉ አደርጋቸዋለሁ”

መጠውለግ

ተክሎች በሚደርቁበትና በሚሞቱበት ጊዜ