am_tn/ezk/16/62.md

1.1 KiB

እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ

እግዚአብሔር ሰዎች እርሱ እግዚአብሔር መሆኑን ያውቃሉ ብሎ በሚናገርበት ጊዜ እርሱ ፍጹም ኃይልና ሥልጣን ያለው ብቸኛው እውነተኛ አምላክ መሆኑን ሰዎች ያውቃሉ ማለቱ ነው። ይህንን በሕዝቅኤል 6፡7 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት። አ.ት፡ “እውነተኛው አምላክ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ይረዳሉ” ወይም “ፍጹም ኃይልና ሥልጣን ያለኝ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ይገነዘባሉ”

ሁሉንም ነገር አስታውሺ

የዚህ የአነጋገር ዘይቤ ትርጉም ማስታወስ ማለት ነው። አ.ት፡ “ሁሉንም ነገር አስታውሺ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ከእፍረትሽ የተነሣ ከእንግዲህ ወዲህ አፍሽን አትከፍቺም

ይህ ማለት ኢየሩሳሌም ለመናገር እጅግ ታፍራለች።