የዚህ የአነጋገር ዘይቤ ትርጉም ማስታወስ ነው። አ.ት፡ “አስታውሽ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)
ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ወጣት በነበርሽበት ጊዜ ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)