am_tn/ezk/16/53.md

1.4 KiB

ምርኮአቸውን

“ሀብታቸውን”

ኃፍረትሽን ታሳያለሽ

“ታፍሪአለሽ” ወይም “ውርደትሽን ትሸከሚያለሽ”

ትዋረጃለሽ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አዋርድሻለሁ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

መጽናናት ትሆኛቸዋለሽ

“መጽናናት” የሚለው ስም ከግሣዊ ሐረግ ጋር ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሰዶምና ሰማርያን ታጽናኚአለሽ” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

እህትሽ ሰዶምና ሴት ልጆቿ ወደ ቀድሞው ሁኔታቸው ይመለሳሉ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እህትሽን ሰዶምን እና ሴት ልጆቿን ወደ ቀድሞ ሁኔታቸው እመልሳለሁ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ሰማርያና ሴቶች ልጆቿ ወደ ቀድሞው ይዞታቸው ይመለሳሉ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እህትሽን ሰዶምን እና ሴት ልጆቿን ወደ ቀድሞ ይዞታቸው እመልሳለሁ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ይዞታ

x