am_tn/ezk/16/51.md

697 B

እህቶችሽ ከአንቺ ይሻሉ እንደነበር አሳይተሻል

ኃጢአተኞቹ ሰማርያና ሰዶም ከኢየሩሳሌም ይልቅ ጻድቅ እንደ ነበሩ አጽንዖት ለመስጠት እግዚአብሔር ይህንን ሐረግ ሦስት ጊዜ ይጠቀማል።

በተለይ አንቺ፣ የገዛ ራስሽን ኃፍረት አሳየሽ

የኢየሩሳሌም ሰዎች ምን ያህል ያለ እፍረት እንዳደረጉ አጽንዖት ለመስጠት እግዚአብሔር ይህንን ሐረግ ሁለት ጊዜ ይጠቀማል።

የገዛ ራስሽን ኃፍረት አሳየሽ

“እፈሪ” ወይም “ውርደትሽን ተሸከሚ”