ሰማርያና ሰዶም ሁለቱም በጣዖት አምልኮአቸውና በኃጢአታቸው ምክንያት እግዚአብሔር የፈረደባቸው ከተማዎች ነበሩ። እግዚአብሔር እነዚህ ከተሞች ኢየሩሳሌም የጣዖት አምላኪዎችና የኃጢአተኞች ቤተሰብ መሆኗን ለመግለጽ እህቶቿ መሆናቸውን ይናገራል።