am_tn/ezk/16/23.md

865 B

ይህ የጌታ እግዚአብሔር ቃል ነው

እግዚአብሔር የንግግሩን እርግጠኝነት ለመግለጽ የራሱን ስም በመጥራት ይናገራል። ይህንን በሕዝቅኤል 5፡11 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት። አ.ት፡ “ጌታ እግዚአብሔር የተናገረው ይህንን ነው” ወይም “እኔ፣ ጌታ እግዚአብሔር የተናገርኩት ይህንን ነው” (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ የሚለውን ተመልከት)

በየአደባባዩ ለራስሽ የማምለኪያ አዳራሽ ሠራሽ

ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች፣ 1) ጣዖታቷን የምታመልክበት ወይም 2) የዝሙት ተግባሯን የምትፈጽምበት ሥፍራ ሠርታለች የሚሉት ናቸው።