am_tn/ezk/16/17.md

1.2 KiB

የወንድ ምስሎች

“የወንዶች ሐውልት” ወይም “ወንዶችን የሚመስሉ ጣዖታት”

አመንዝራ ሴት እንደምታደርገው ከእነርሱ ጋር አደርግሽ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፣ 1) ይህ ወጣቷ ሴት ከወንድ ምስሎች ጋር ስለ መተኛቷ የትህትና አነጋገር ነው። አ.ት፡ “ከእነርሱ ጋር ተኝተሻል” ወይም 2) ይህ ምስሎቹን ማምለኳ ከእነርሱ ጋር እንደ ተኛች አድርጎ እግዚአብሔር የተናገረበት ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “አመለክሻቸው” (Euphemism እና ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ከምርጥ ዱቄት ጋር ዘይትና ማር አደረግሽላቸው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በምርጥ ዱቄት የጋገርኩትን እንጀራ፣ ዘይትና ማር” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በፊታቸው አቀረብሽላቸው

“በፊት ለፊታቸው መስዋዕት አድርገሽ አቀረብሽላቸው”