am_tn/ezk/16/15.md

1.2 KiB

በገዛ ራስሽ ውበት ታመንሽ

“የገዛ ውበትሽን መተማመኛሽ አደረግሽው”

እንደ አመንዝራ ሴት አደረግሽ

ከተማይቱ ገንዘብ ለመቀበል በምትኩ ከሌሎች ወንዶች ጋር በመተኛት ታማኝነቷን እንዳጎደለች ሚስት አድርጎ እግዚአብሔር ስለ ኢየሩሳሌም ይናገራል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የአመንዝራነት ሥራሽን አፈሰስሽ

እግዚአብሔር ግብረ ገብነት የጎደለውን የኢየሩሳሌምን ተግባር በፈሳሽ ይመስለውና እነዚያን ተግባራት በተደጋጋሚ መፈጸሟን ፈሳሾቹን ከመያዣው ማፍሰስ እንደ ሆነ አድርጎ ይናገራል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ውበትሽ የእርሱ እንዲሆን

ይህ የዕብራይስጡ ሐረግ በዘመናዊ ትርጉሞች ውስጥ በብዙ የተለያዩ መንገዶች ተተርጉሟል። ለምሳሌ፣ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች “ራስሽን ትሰጪው ዘንድ” ወይም “የእርሱ ሆንሽ”