am_tn/ezk/16/13.md

567 B

በወርቅና በብር አጌጥሽ፣ የተመረጠ በፍታም ለበስሽ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በወርቅና በብር አስጌጥኩሽ፣ የተመረጠ በፍታም አለበስኩሽ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በሀገራት መካከል ዝናሽ ወጣ

“በብዙ ሀገር የሚኖሩ ብዙ ሕዝቦች ማን እንደ ነበርሽ አወቁ”

እርሱም ፍጹም ነበር

“ውበትሽ ፍጹም ነበር”