am_tn/ezk/13/15.md

879 B

በቁጣዬ ድምጥማጣቸውን አጠፋለሁ

“በጣም ስለ ተቆጣሁ ድምጥማጣቸውን አጠፋለሁ”

በኖራ ለስነውታል

“ኖራ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የተበላሸውን ለመሸፈንና ገጽታውን ነጭ ለማድረግ ጥቅም ላይ የሚውለውን የነጭ ፈሳሽ ውሁድ ወይም ቀለምን ነው። ይህንን በሕዝቅኤል 13፡10 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት።

ስለ ኢየሩሳሌም ትንቢት የተናገሩና የሰላምን ራዕይ ያዩላት የእስራኤል ነቢያት

ይህ ሐረግ “በኖራ የተለሰኑት ሰዎች” እነማን እንደ ሆኑ ያብራራል።

ለእርሷ የሰላምን ራዕይ

“እርሷ” የሚለው ቃል ኢየሩሳሌምን ያመለክታል።