am_tn/ezk/08/16.md

329 B

እነሆ!

ይህ ቃል የሚያሳየው ሕዝቅኤል ባየው ነገር መደነቁን ነው።

መተላለፊያ

በረድፍ ወይም በቋሚ እንጨት ድጋፍ የመግቢያውን ፊት የሚሸፍን

ፊታቸው ወደ ምስራቅ ዞሮ

“ወደ ምስራቅ ይመለከቱ ነበር”