am_tn/ezk/08/14.md

778 B

በሰሜን ወዳለው የእግዚአብሔር ቤት መግቢያ በር

ይህ በሕዝቅኤል 8:3. ያለው ዓይነት ሳይሆን የሰሜኑ ውጫዊ በር ነበር

እነሆ!

ይህ ቃል የሚያሳየው ሕዝቅኤል ባየው ነገር መደነቁን ነው።

ለተሙዝ ማልቀስ

ሐሰተኛው አምላክ ተሙዝ ሞቶ ስለነበረ አዘኑ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

አንተ ሰው … ይህንን ታያለህ?

ሕዝቅኤል እያየ ስላለው ነገር እንዲያስብ እግዚአብሔር ያዘዋል። አ.ት፡ “አንተ ሰው … ስለዚህ ነገር አስብ” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)