am_tn/ezk/07/20.md

1.1 KiB

ከእነርሱ ጋር

ከተዋቡ ዕንቁዎቻቸው ጋር

እነዚያን ነገሮች በእንግዶች እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ

“እጅ” የሚለው ቃል ቁጥጥርን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል። “እነዚያን ጣዖታት የማያውቋቸው ሰዎች በቁጥጥራቸው ስር እንዲያደርጉት እሰጣቸዋለሁ” ወይም “እነዚያን ጣዖታት ለማያውቁ ሰዎች እሰጣቸዋለሁ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ብዝበዛ

በጉልበት የተወሰዱ ወይም የተሰረቁ ነገሮች ናቸው

ያረክሷቸዋል

የእስራኤል ሕዝብ የሠሯቸውን ጣዖታት እንግዶቹና ክፉዎቹ ሰዎች ያረክሷቸዋል።

ፊቴን እሰውራለሁ

“ትኩረት አልሰጥም” ወይም “በሌላ አቅጣጫ እመለከታለሁ” ወይም “ልብ አልልም”

የከበረ ስፍራዬ

“የምወደው ስፍራ”። ይህ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ያመለክታል።

ሽፍቶች

የሚሰርቁና የሚያጠፉ ጨካኞች