am_tn/ezk/07/14.md

1.4 KiB

መለከቱን ነፍተዋል

“ከጠላት ጋር እንዲዋጉ ሕዝቡን ለመጥራት መለከቱን ነፍተዋል”

ቁጣዬ በመላው ሕዝብ ላይ ነው

“በመላው ሕዝብ ላይ ተቆጥቻለሁ” ይህንን በሕዝቅኤል 7:12 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት።

ሰይፉ በስተውጭ ነው

“ሰይፍ” የሚለው ቃል ሰይፍን በመጠቀም ሰዎችን የሚገድሉ ወታደሮችን የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡

ሕንጻው

ከተማው

ረሃብና ቸነፈር በከተማው ውስጥ ያሉትን በማጥፋት ላይ እያለ

“ማጥፋት” የሚለው ቃል “ፈጽሞ መደምሰስ” ለሚለው ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “በከተማይቱ ውስጥ ያለው አብዛኛው ሕዝብ በረሃብና በበሽታ ይሞታል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በሸለቆ እንዳሉ እርግቦች ሁሉም ያለቅሳሉ

እርግቦች አንድ ሰው በማያቋርጥ ሕመም ወይም ጥልቅ ሐዘን ውስጥ ሲሆን የሚያሰማውን ዓይነት የማቃሰት ድምፅ በዝግታ ያወጣሉ። አ.ት፡ “ሁሉም እጅግ አዝነው ያለቅሳሉ፣ ድምፃቸውም የእርግብ መንጋ ድምፅ ይመስላል”