am_tn/ezk/05/13.md

873 B

ቁጣዬ ይፈጸማል

“ተቆጥቼ ለማድረግ የፈለግሁትን ሁሉ ስላደረግሁ ከዚህ በኋላ አልቆጣም”

ንዴቴ በእነርሱ ላይ እንዲበርድ አደርጋለሁ

“ንዴት” የሚለው ቃል ብርቱ ቁጣ ማለት ሲሆን እዚህ ጋ ቅጣትን የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። “በሚገባ ስለቀጣኋቸው እነርሱን መቅጣቴን አቆማለሁ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ረክቻለሁ

እግዚአብሔር ለምን እንደሚረካ ግልጽ ማድረግ ይኖርብህ ይሆናል። አ.ት፡ “በበቂ ሁኔታ ስለቀጣኋቸው እረካለሁ”

በእነርሱ ላይ ንዴቴን በምፈጽምበት ጊዜ

“እነርሱን መቅጣቴን በምጨርስበት ጊዜ”