am_tn/ezk/05/07.md

1.2 KiB

ጌታ እግዚአብሔር

ይህንን በሕዝቅኤል 2:4 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት

ምክንያቱም አንቺ ከማንም ይልቅ አስቸጋሪ ነሽ

“ምክንያቱም ኃጢአተኝነትሽ ከማንም ይልቅ የከፋ ነው” ወይም “ምክንያቱም ከማንም ይልቅ ሲበዛ የማትታዘዢ ነሽ”

የከበቡሽ ሁሉ

“በዙሪያሽ ያሉ ሁሉ”

በሕጌ አልሄዱም

መሄድ የአንድን ሰው የሕይወት አኗኗር የሚያመለክት ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “በሕጌ መሠረት አልኖሩም” ወይም “ሕጌን አልታዘዙም” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ወይም በድንጋጌዬ መሠረት አድርገዋል

“ወይም ድንጋጌዎቼን ታዘዋል”

እነሆ!

“ተመልከቱ!” ወይም “ስሙ!” ወይም “የምነግራችሁን ልብ በሉ!”

ፍርዴን በመካከላችሁ እፈጽማለሁ

“በተለያየ መንገድ እፈርድባችኋለሁ” ወይም “እቀጣችኋለሁ”።