am_tn/ezk/05/05.md

945 B

ጌታ እግዚአብሔር

ይህንን በሕዝቅኤል 2:4 እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት።

ይህቺ ኢየሩሳሌም ናት

“ይህ ቅርጽ ኢየሩሳሌምን ይወክላል” (ሕዝቅኤል 4:1)

በሀገሮች መካከል

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) በኢየሩሳሌም ዙሪያ ሁሉ ሌሎች ሀገሮች ነበሩ ወይም 2) “ከሌሎች ሀገራት ሁሉ ይልቅ በጣም ጠቃሚ” የሚሉት ናቸው።

አስቀምጫታለሁ

ኢየሩሳሌም “እርሷ” እና “የእርሷ” ተብላ ተመልክታለች (ሰውኛ የሚለውን ተመልከት)

ሌሎች ምድሮች

“አጎራባች ሀገሮች” ወይም “በዙሪያዋ ያሉ ሀገሮች”

ሕዝቡ ፍርዴን አልተቀበሉም

“ኢየሩሳሌምና የእስራኤል ሕዝብ ፍርዴን ለመታዘዝ እምቢ ብለዋል”