am_tn/ezk/04/09.md

1.1 KiB

ስንዴ፣ ገብስ … ማሽላ፣ ---

እነዚህ የተለያዩ የጥራጥሬ ዓይነቶች ናቸው።

ባቄላ

ሐረግ፣ ዘሩ ሊበላ የሚችል፣ በተናጠል የሚያድግ ያለበለዚያ ፍሬ አልባ የሚሆን

ምስር

ይህም እንደ ባቄላ ነው፣ ነገር ግን ዘሩ በጣም ትንሽ፣ ክብና በመጠኑ ጠፍጠፍ ያለ ነው። (የማይታወቁትን መተርጎም የሚለውን ተመልከት)

390 ቀናት

“ሦስት መቶ ዘጠና ቀናት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

በቀን ሃያ ሰቅል

“በቀን 20 ሰቅል”። አንድ ሰቅል የ11 ግራም ያህል ክብደት አለው። አ.ት፡ “በየቀኑ 200 ግራም እንጀራ” (ቁጥሮች እና ክብደት በመጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ተመልከት)

የኢን ስድስተኛ

“1/6ኛ ኢን” ወይም “የኢን ስድስተኛ ክፍል” ወይም “ግማሽ ሊትር ገደማ”

አንድ ኢን

አንድ ኢን 3.7 ሊትር ነው።