am_tn/ezk/03/26.md

993 B

የአፍህን ላንቃ

“ከውስጥ የአፍህን የላይኛውን ክፍል”

ዲዳ ትሆናለህ

“መናገር አትችልም”

ቤት

ይህ በቤቱ ውስጥ የሚኖሩትን ቤተሰቦች የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፤ በመሆኑም፣ ይህ ከረጅም ዓመታት ጀምሮ ያሉትን የያዕቆብን ዘሮች፣ እስራኤላውያንን ያመለክታል። ይህንን በሕዝቅኤል 2፡5 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት። አ.ት፡ “የሕዝብ ወገን” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

አፍህን እከፍተዋለሁ

“መናገር እንድትችል አደርግሃለሁ”

የማይሰማ አይሰማም

“ለመስማት እምቢተኛ የሆነ አይሰማም”

ጌታ እግዚአብሔር

ይህንን በሕዝቅኤል 2፡4 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምከው ተመልከት።