am_tn/ezk/03/24.md

462 B

ተናገረኝ

የአንተ ቋንቋ ተናጋሪውን መለየት ካለበት “አንድ ሰውን የሚመስል” በማለት ቢለየው ይመረጣል (ሕዝቅኤል 1፡26)። እርሱ “መንፈስ ቅዱስ” አልነበረም።

በላይህ ላይ ገመድ ዘርግተው ያስሩሃል፣ ስለዚህ በመካከላቸው መውጣት አትችልም

ይህ በቀጥታ መተርጎሙ እጅግ የተሻለ ነው።